🐑 🐑 🐑 https://www.instagram.com/reel/CuSVRZQrj7R/?igshid=M2MyMzgzODVlNw==
Author Archives: @Shingolepromotion
Professional service
Quetes dairy

በቀብር_ደሀር በመከላከያ ሠራዊት የተገደሉት ወጣቶች ለቤተሰባቸው መፀናነትን እመኛለሁ በዛሬው ቀን በጅግጅጋ ከተማ የተደረገ ተቃውሞ
The only G.O.A.T CR7.
የባቡር አደጋ በሶማሌ ክልል በዛሬው ቀን ሰኔ 10/10/2015 አንድ የጭነት ተሽከርካሪ መኪና መነሻው ከ ድሬዳዋ ከተማ መደረሸው ደግሞ ወደ #ሶማሌ_ክልል_ሺኒሌ ወረዳ ሀራይ ቀበሌ ይጓዝ የነበረው ይህ ተሽከርካሪ ከቀኑ ሰአት ገደማ 24 ሰዎችን ጭኖ ከ ድሬዳዋ የወጣው ይህ ተሽከርካሪ ወደ መደረሸው ቀበሌ ሲደርስ የባቡር መንገዱን አቋርጦ የመጀመሪያው የመኪናው ፊት መስመር ለጥቂት እንደ ገባ ከጎን የመጣው ባቡር በ አደረሰው ግጭት የ5 ሰዎች ህይወት አልፏል ።እንደዚህ አይነት የባቡር አደጋ በ ሲት ዞን በተደጋጋሚ በመከሰት ለይ ይገኛል ።በተለይ የአሁኑ የባቡር መንገድ ከጥቅሙ ጉዳቱ የበዛበት መሆኑን ለሁሉም ማህበረሰብ ግልጽ ነው ❗ እንዲህ ሆኖም በሶማሌ ክልል ሲት ዞን የባቡር መንገዱ ቀበሌዎችን ለሁለት ቦታ ከፍሎ የተሰራ በመሆኑ አደጋውን የከፋ አድርጓል በተለይ በዞነችን የአስፋልት መንገድ በለመኖሩ ማህበረሰቡ የትራንስፖርት ሁኔታ ወደ ከፋ አደጋ ውስጥ ጥለዋል ፡ ህብረተሰቡ በ ከበድ የጭነት ተሽከርካሪዎች ለመጓዝ ተገደዋል፡ ከዚህ በፊት የነበረው የባቡር ሀዲድ/መንገድ ለገጠሩ ህብረተሰብ ለ መተላለፊያ ምቹ ስለ ነበር በሰው ለይ አደገ የመድረስ ሁኔታ ያነሰ ነበር ። የአሁኑ ግን የውጭ ሀገር ዲዛይን አሰራር ይዞ በሰዎች ላይ አደጋው የከፋ አድጎተል በዚህ አከባቢ በሚደርሱ አደጋዎች የሰው ህይወትና ንብረት የመንግስት ተጠያቂነት እንደለበት ግልጽ ነው ።
My favorite car
Wa magaalo taariikh dheer ku leh geeska Afrika
Diri-dhaba wa hooygi ganacsiga iyo ilbaxnimada geeska Afrika wa magaalo somaliyed waxa maray Tareenki ugu horeeyay ee geeska Afrika kasoo la dhisay qarnigii 19 century dhamadkisa

🚨 Karim Benzema aaya Sucuudiga ka dagay, 🇸🇦
Football Football Association has become the most money to Sport, so the African Footballer of the European Footballer, concludes the United States.



