ሙፍቲ ሀጂ ዑመር የሚጠሉት ምን መሰላችሁ? ምላሱና ልቡ የሚለያዩበት ሰው

ሙፍቲ ከግንብ ቤት ይልቅ ከገጠር ደረሶች ጋር ደሳሳው የቆርቆሮ ቤት ውሎ በታጣፊ ፍራሽ ማደርን ያስደስታቸዋል:: ስልካቸው ደግሞ ጠቃጠቆው ነው:: ፌስቡክ, ትዊተር, ዩቲዩብ, ቴሊቪዥን, ሬዲዮ ወዘተ የላቸውም:: ላይክ ሼር ፎሎው አድርጉኝ አይሉም ግን ፎሎዎራቸው ሚሊዮኖች ናቸው::

” ከላይ ፈጣሪህን ስትፈራ ከጎን ፍጡሩን ስታፍር ከውስጥ ልቦናህን ስታደምጥ በሰው ልቦና ውስጥ ትገባለህ ”

ሙፍቲ ሀጂ ዑመር የሚጠሉት ምን መሰላችሁ? ምላሱና ልቡ የሚለያዩበት ሰው.

Jijiga, Somali Region Ethiopia
Ethiopia